"ልጄን አ.አ ዩኒቨርስቲ ከምልከው ጎጃም ገበሬዎችጋ ብልከው ይቀለኛል!" ዘነበ ወላ ክፍል - 1
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- Join this channel to get access to perks:
/ @endalegetamultimedia
The main focus of this channel is on Ethiopian literature, history, folklore and social issues. Critical discussions and debates between writers and the reading public will be presented in this channel. Stimulating and enriching life experiences of accomplished artists and writers who have defined this country's cultural landscape are part of this channel. It recognizes and acknowledges those institutions that strive to enhance and promote the culture of reading among the general public.
The channel was created by the author, Endalegeta Kebede who has written over fourteen fiction and nonfiction works.
A pioneer in promoting a culture of widespread reading, Endalegeta has established, the first of its kind, a non profit organization called Zagol Book Bank and is it's executive manager.
Since February 2020, Zagol has managed to distribute over 38,000 books through out Ethiopia.
Please Join Us!
Let us have a glimpse into our country and ourselves!
Be A Family of Love and Wisdom!
Subscribe Here:-
/ @endalegetamultimedia
📌Follow us on TikTok!
www.tiktok.com...
📌Join our Facebook group!
www.facebook.c...
📌Join us on Telegram!
t.me/ZagolBook...
t.me/zagolbook...
📌Drop an email
zagolbookbank@gmail.com
📌Call on:-
+251900651010 or
+251976066720
#behulumalebel #ras_gugsa_wele #kebedech_tekileab #captainleulabate #comorosairplanecrash #personalexperiance #ethiopianairlines #የኢትዮጵያ_አየርመንገድ #airplaneaccidents #airplanecrash #captain_leul_abate #ግራቀኝ #hilemelekot_mewael #doctor_sintayehu_kassa #ታገልሰይፉ #በድሉዋቅጅራ #ደበበሠይፉ #ግጥም #bediluwakjira #debebeseifu #proffessor_bahiru_zewdie #ደረጀ_ገብሬ |ነገረ መጽሐፍ | #dereje_gebre #አዲስ_አበባ_ዩንቨርሲቲ #proffesor_shibru | በድሉ ዋቅጅራ | #ፕሮፌሰር_ሽብሩ_ተድላ #በውቀቱ #በላይ_ዘለቀ #ሀዲስ_ዓለማየሁ #ፕሮፌሰር_ጌታቸው_ኃይሌ #በውቀቱ_ስዩም #መለስ_ዜናዊ #ኃይሌ_ፊዳ #megabehadis #መጋቢ_ሐዲስ_እሸቱ_አለማየሁ #እድገት_በኅብረት #መጋቢሐዲስ #poem #poetry #nebiymekonnen #nebey #addis_ababa_university #generalkasaye #kasayechemeda #ካራማራ #ጀብዱ #yitagesugetnet #አንዱዓለምአባተ #ይታገሱጌትነት #yitagesugetnet #ደርግ #አድዋ #አፄምኒልክ #እቴጌጣይቱ #እንዳለጌታመልቲሚዲያ #endalegetamultimedia #እንዳለጌታከበደ #ነገረመጻሕፍት #እንዳለጌታ_ከበደ #endalegeta_kebede #ነገረመጽሐፍ #shalekapaulos #endalegetakebede #ዓለማየሁገላጋይ #alemayehugelagay #አለማየሁገላጋይ #endalegeta_kebede_multimedia #ፋሲካሲደልል #fasikasidelil #yeshamlawtiwlid #profesoralemayehu #negadirasgebrehiwotbaykedagn #mengistinayehizb #አበበባልቻ #abebebalcha #tsegaye_gebremedhin #zenebewola #esatweyabeba #hiwet_teffera #hiwettefera #alemayehutadese #ዓለማየሁታደሰ #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow #mesikeremabera #የካሳፈረሶች #yekasaferesoch #techanejobre #yehabeshajebdu #alemayehu_gelagay #endalegeta #እሳትወይአበባ #መዝናኛ #ነገረ_መጻሕፍት #እሁድመዝናኛ #ቀልድ #ቅዳሜ #እሁድ #nbcቅዳሜ #NBCqdamie #nbcእሁድ #NBCቅዳሜ #life #lifestyle #ethiopia #donkeytube #hope #success #challenge #straggle #story #motivation #inspiration #family #history #motivation #inspiration #dreams #inspirationalvideo #InspiringContent #passion #dream #nbcehud #nbckidame #mezinagna #mezenagna #ethiopia #adwa #ethiopiareads #ዛጎልየመጻሕፍትባንክ #ዛጎል #zagol #zagolbookbank #ethiopianwriters #ethiopianauthor #ehiopianmusic #readingculture #folklore #ethiopianfolklore #habesha #habeshawriter #habeshaauthor #habeshamusic #habeshanfolklore #book #reading #story #history #ethiopianhistory #fasika #alemayehugelagay #bookstore #waliabookstore #ethiopianscienceacademy #book #bookdialogue #booktok #negeremetsahift #መጽሐፍ #habeshacomedy #aradacinema #guragegnamusic #oromignamusic #tigrignamusic #newmusic #amharicmusic #ethiopianews #ethiopianhistory #ethiopianmusic #writer #writing #writingtok #amharic #booktube #ዘነበወላ #amharicalphabet #አማርኛ #አማርኛ_ቪዲዮ #አማርኛ_ታሪክ #reader #bookshelf #booklove #bookphotography #bookcommunity #bookrecommendations #booklovers #author #booktok #literature #art #readingtime #bookclube #readers #ilovebooks #fantasy #readmore #goodreads #romancebooks #bookobsessed #fiction #novel #poetry #bookblog #writingcommunity #bookworms #booklife #lovebooks #readinglist #bookishlove #readabook #readingcommunity
በጣም ደስ የሚል ጭውውት ነው። እናመሠግናለን።
እናመሠግናለን
Oh...very thank you explained very interestingly and correctly about those western medias.
እንዳለጌታ ሆይ! ምነው ምነው? ለማንኛውም ዘነበ ወላን አንለቀውም! የኔ መጽሓፍ ሲለቀቅ ዘነበ ወላን በአንዱ ምእራፍ ዘነበ ኦዳ ብዬ ስለማጋልጥ እውነታውን ታገኘዋለህ !
Thank you Zene . You gave us a great lesson .
I love this program a lot. Thank you and keep it up!!!!
Glad you enjoy it!
"ማንበብ የአዕምሮ ዝገትን ይከላከላል!" ❤ (ዘነበ ወላ ዎጋ)
እውነቱን ነው ጋሼ ዘነበ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ የተማሩ ሰዎች ስለማያነቡ አዕምሯቸው ዝጓልና በማንበብ ታከሙ!
ዘነበ ወላ የአማርኛ ጽሁፎችን እንጂ የእንግሊዝኛ ሊያነብ አይችልም ! የ 8ኛ ዜድ ውዳቂ ንፍጥ ጭንቅላት ነው። የግለሰቦችን ፅሁፍ እያጣፋ ያጃጅላችኋል። እንግሊዝኛ መፅሃፍ የሚተረጉምል፤እት ' ዳዊት ገብረሥላሴ ' ይባላል። ምች ይውጋውና ይሄ ቅሌታም ውሸታም ተስፋዬ አለማየሁ ብሎ የይቱይብ አካውንት ማውጣቱንም ሰምተናል። ራስህን ካብ አሁን ሕዝቡ አውቆሃል፤
Speaking about old man demands, I remember Dr. W/Meskel Kosterie, always seat on simple iron chair down there on his apartment around Kaza'inchis Total Gas Station and watch the passengers pass by, I think he enjoyed it!
ሴኩ ቱሬ የጊኒ ኮናክሪ እንጂ የጊኒ ቢሳው አይደለም
እኚህ እንግዳ ከ1983 ዓ/ም በፊት በሚተላለፉ የኢትዮጵያ ሬድዮ ዝግጅቶች ላይ ይጽፉ የነበሩ እንደሆን አስታወስኩ፡ - ስማቸው ከጽሁፋቸው መጨረሻ ይጠቀስ የነበረው "ፒቲ ኦፊሰር ዘነበ ወላ" እንደነበር በጣም አስታውሳለሁ።
ከድሮ የባሕር ኃይል መጽሔቶች እየቀዳ ነበር የሚፅፈው። ዘነበ ወላ የ8ኛ ክፍል መሃይም ነው፤ እኛ ነን የምናውቀው
@@Ethiofirst201162 እስከ ስምንተኛ ክፍል የተማረ መሃይም የሚባል አይመስለኝም።
@@lakomelzaaየምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ! በእርግጠኝነት ስለማውቀው ነው።እና የ 8ኛ ክፍል ተማሪ ምሁር ነው እንዳትዪኝ?High school graduated also basic knowledge to be the next intellectual. Zenebe wella's nickname was a ' Parrot ' ( በቀቀን )
@@lakomelzaa 8ኛ ክፍል መሠረተ ትምህርት ነው።
በዚህ ዘመንማ 12ኛ ክፍልም መሀይም ነው@@lakomelzaa
❤❤❤
14:12 you mean Isayas Afeworki. He is working for his land.
Well, Haileselassie University, now called Addis Ababa University, was a great place for education. Like any other institution, there are weaknesses and strengths. Just narrow-minded comments don't help anybody. Great intellectual locally and international are/were graduates of the university
የባሕር ኃይል አባላት እየሰማን እንስቃለን እንታዘባለን! እንዳለጌታ ሆይ! እውን ጋዜጠኛ ነህን? ከሆንክ በሚናገረው ጉዳይ አስቁመህ በመሃል የጦር መሳሪያዎች የት ቦታ አጓርቶበት ይሆን? የምፅዋ ጦርነት ላይ ቃታ ስበሃል ወይ ብለህ ብትጠይቀው ምናለበት? እንዳለጌታ ሆይ ተረት እንደሚያዳምጥ ልጅ እያየኸው ፈዘሃልኮ? ያኔ በ 1985 እስከ 90ዎቹ፤ የባሕር ኃይላችን ' መልሕቅ ' የሚባል መጽሔት ነበርና ከነዚያ የድሮ መጽሔቶች የነ ካፒቴን ግርማ ተከስተን ፤እ የኮማንደር አበበ ኃይሌን፤ የነኮሞዶር ጌታቸውን ጽሁፍ ለኢትዮጵያ ሬድዮ ድምፅ እያላከ ሲያስነብብ እኛ ይብላበት እያልን ዝም ነበር። ዛሬ ዛሬ የሓሰት ቀደዳው ሲበዛ እኛ አለቆቹ ዝም ለማለት አላስቻለንም! ዘነበ ወላ ሲቀጠር እንኳን በባሕር ኃይሉ የቅጥር Standard ሳይሆን በቦክስ ስፖርት ከ 8ኛ ክፍል የተቀጠረና ለሙከራ በተለማማጅነት ፈጣን ተዋጊ ጀልባ ላይ ተመድቦ ስላልቻለ ተባረረ ብልጥ ነበርና ካድሬዎች በሥነጽሁፍ ችሎታው ፖለቲካ መምሪያ ወሰዱት፤ ዛሬ እንደ አዋቂ በቃለ ምልልስ መሃል የእንግሊዝኛ ቃላት በመደረት እናንተን ሲታልል ስንሰማ ይገርመናልና ቀደዳው ይመቻችሁ
ጠማማ
ውስጥህ ያለ የጥላቻ መርዝ እየበላህ ነው
የሆነማ የመረረ የቅናትና የጥላቻ ችግር አለብህ ያልከው ሆኖ እንኳን ቢሆን እኮ በዚህ ልክ አይፃፍም ዘነበን በስነፅሁፍ ስራዎቹ የሚተች ሰው እኮ አይደለም የሰው ፅሁፍ ለሬዲዮ ምንስ ያስልከዋል አደብ ሰውዬ ይሄን መንፈስ ወጋሁት🎉
@@hussahmed5323 አሸባሪው ሁሴን አህመድ ሆይ! እኔ ነኝ በመሃይም የምቀናው? አናትህ የተጣመመ አሸባሪ ! ዘነበ ወላ ከእናንተ ጋር ተቀላቅሏልና ኡስታዝ ሼክ ዘነበ ወላ በሉት። ዘነበ ወላን እኛ እንጂ እናንተ አታውቁትም ! ቅጽል ስሞቹ ወናፍ ቅደደ በቀቀን ይባላል።
ክበሩልን ሁለታችሁም
nefesan nw yemtankakot amesegenalhooo
🙏
AAU vs Gojam farmers is funny.
zene eko aytegebm
ተሸውደሀል! ዘነበ ወላ ውሸታም ነው! ተቀምጠው የሚያዳምጡት አሳዘኑኝ
@@Ethiofirst201162 አብዝተህ አዋቂነኝ አልክሳ በሀሳቦችህ ዉስጥህ ላይ የለዉ ነገር ይታያል